English  – አማርኛ

Ambassadors in Ethiopia

ኑ ትርፍን በጋራ በ አዲስ መልክ አብረን እንጋግር የዳቦ እና ኬክ ንግድን በኢትዮጵያ

ውሎስ ደሳለኝ

የድህረ ምረቃ ምሩቅ፤ ከ 20 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፤ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጠለቅ ያለ እውቀት እና ልምድ ያለው፤ ቀና እና ለነገሮች መፍትሄ በመስጠት እንዴት ትርፍን መጋገር እንደምንችል የሚያሳይ፤ ለሀገር ዉስጥ እንዲሁም ለውጪ ሀገር ደንበኞች ከ 100 በላይ ስራዎችን የሰራ፡፡

ብዙአየሁ ሸዋንቅጣው

በኢንደሰትሪያል ምህንድስና የድህረ ምረቃ ምሩቅ፤ የኢንቨሰትመነት እቅድን እንዲሁም የማማከር አገልግሎት በመስጠት ከ 15 አመት በላይ ልምድ ያለው፤ በ ፕሮጀክት አስትዳድር፣ ኢኒቨሰትመንት ጥናት፣ ንግድ እቅድ፣ ምዘና፣ ጥራት እና ቁጥጥር ሂደት፤ በተጨማሪም በትልያዩ ፕሮጀክቶች ላይ በምርት እና አገልግሎት ዘርፍ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ላሉ ደንበኞች ያገለገለ፤ የኢትዮጵያ ኢንደስትሪያል ምህንድስና ማህበር መስራች አባል፡፡

አማን ጣሃ

በንግድ አስተዳደር ድህረ ምረቃ የተምርቀ ከ 10 አመት በላይ በንግድ ማማከር አገልግሎት ልምድ ያለው፤ ለመፍትሄ ዝግጁ የሆነ፤ በአሜሪካ እና በሌሎች አገራት በኢዱስትሪው ላይ ልምድ ያለው፡፡

ኤዶምገነት ተስፋዬ

በንግድ አስተዳደር የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የተመረቀች፤ የባንክ ልምድ ያላት፤ የተለዩ ፕሮጀክቶችን ያጠናች፤ የገበያ ጥናትን በዳቦ እና ጣፋጭ ኬኮች ላይ እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ላይ ያረገች፡፡

1-Day Bakery Insights Workshop Held

Wednesday 13 March 2019 – 9.00am

Meet us at the Beshale Hotel, Gurd Shola, near Ethiopian Athletic Federation

 

Tell us about your goals. Meet our experts.

© Bakery Initiatives Group